የመራጮች ምዝገባ መጠናቀቅ
የ7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ መቅረታቸውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡
የመራጮች ምዝገባ በመጪው ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ያስታወቀው ቦርዱ ዜጎች በእነዚህ ጥቂት ቀናት ለመራጭነት እንዲመዘገቡም ጥሪ አቅርቧል፡፡
ቦርዱ እስከ ሚያዚያ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከ42 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ለመራጭነት መመዝገባቸውን ማስታወቁም አይዘነጋም፡፡
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
https://ebstv.tv/
