EthiopiaNews

የሦስት ኢትዮጵያውያን ግድያ

በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ሦስት ኢትዮጵያዊያን በጥይት ተደብድበው መገደላቸውን የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አባላት እና የአገሪቱ ፖሊስ አስታወቀ፡፡

ጥቃቱ የተፈፀመው ደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያውን ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ያስመዘገበችበትን የነፃነት ቀን ትላንት ሚያዝያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ባከበረችበት ወቅት ነው፡፡

በዚህ ጥቃት ከኢትዮጵያውያኑ በተጨማሪ ሁለት ናይጄሪያውያን ጭምር ህይወታቸው ማለፉ የተነገረ ሲሆን ጥቃቱ ሆን ብሎ የተፈጸመ መሆኑንም የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች እየገለጹ ይገኛሉ፡፡

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv