EthiopiaNews የሰሞኑ ጉንፋን መሰል በሽታ September 18, 2024 Frehiwot ከሰሞኑ በአገራችን ኢትዮጵያ በርካታ ሰዎች በጉንፋን መሰል በሽታ ተይዘው ወደ ህክምና ተቋማት ማቅናታቸውን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ሕብረተሰቡ በኮቪድ ወቅት ሲያደርግ የነበርውን አይነት የጥንቃቄ እርምጃዎች ቢወስድ የተሻለ መሆኑ ተነግሯል።