EthiopiaNews

የአየር መንገዱ ሽልማት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2026 የአቪዬሽን እና ቱሪዝም ሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ ከኤር ትራንስፖርት ኒውስ የኮኔክቲቪቲ ሽልማት ማግኘቱን አስታወቀ።

ሽልማቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ውስጥ ለዘረጋው የአየር ትስስር እና አብሮ የመስራት ጥምረቶች እውቅና ለመስጠት ያለመ መሆኑን አየር መንገዱ ገልጿል።

#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv