EthiopiaNews

የእለቱ አበይት የአለም ዜናዎች

ኢራን እና አሜሪካ በኢራን ግዛት ተመትቶ የወደቀውን የአሜሪካ  የአየር ኃይል ባልደረባ ለማግኘት ፍለጋቸውን ቀጥለዋል።

ኢራን ሁለተኛውን የአሜሪካ የጦር አውሮፕላን መትታ መጣሏን አስታወቀች።

እስራኤል በዛሬው እለት በኢራን መዲና ቴህራን ተጨማሪ ጥቃት ፈፀመች።

የአሜሪካ የመረጃ እና ደህንነት ተቋማት ኢራን የዘጋችውን የሆርሙዝ ሰርጥ በቅርቡ ትከፍታለች ብለው እንደማያስቡ ገለፁ።

ሴኔጋል በሀገሯ በተከሰተው የነዳጅ እጥረት ሳቢያ የሀገሪቱ ባለስልጣናት ወደ ውጪ የሚያደርጉትን በረራ በጊዜያዊነት አገደች።

#EBS

#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv