ሰበር ዜና‼️
የቀድሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ መስጠታቸው ኢዜአ ዘግቧል።
መንግስት እንደ ወ/ሮ ኬርያ ኢብራህም ሌሎች የህወሓት ቡድን አባላት ለመንግስት እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ ጠይቅዋል ::
ወ/ሮ ኬርያ የሕወሐት ከፍተኛ አመራር የነበሩና በመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊነትም የሰሩ በመጨረሻም የፌዴሬሽን ምክርቤት አፈጉባኤ እንደነበሩ ይታወሳል ::
መንግስት አምባገነን ነው በማለት ስልጣናቸውን በፈቃዳቸው በመልቀቅ የህወሓት ቡድንን መቀላቀላቸው ይታወሳል።