Politics

LatestNewsPolitics

በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ የሚያደርጉ የእርዳታ ድርጅቶች መንግስት የሚሰጠውን አቅጣጫ መከተል እንዳለባቸው ተጠቆመ::

በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ የሚያደርጉ የእርዳታ ድርጅቶች መንግስት የሚሰጠውን አቅጣጫ መከተል እንዳለባቸው ተጠቆመ የድጋፍ ስርጭቱ ሊካሄድ የሚችለው መንግስት ከስጋት ነጻ

Read More
LatestNewsPolitics

#በትግራይ ልዩ ኃይል ጥቃት ተሰንዝሮባቸው ነበሩ የተባሉና ከጥቃቱ ሸሽተው ወደ ሱዳኗ ገዳሪፍ ግዛት ገብተው የነበሩ 50 የመከላከያ ሰራዊትና የፌዴራል ፖሊስ አባላት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተሰምቷል፡፡

በትግራይ ክልል ግጭቱ ከመቀስቀሱ በፊት በማይካድራ ከተማ አቅራቢያ የነበሩት እነዚሁ የመከላከያና የፖሊስ አባላት በትግራይ ልዩ ኃይል እጅ እንዲሰጡ የተጠየቁ ነበሩ፡፡

Read More
LatestNewsPolitics

በትግራይ ክልል በትንሹ 600 የሚደርሱ ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አመላክቷል።

በትግራይ ክልል ምዕራባዊ ዞን በምትገኘው የማይካድራ ከተማ ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም. በወቅቱ በስልጣን ላይ በነበረው የአካባቢው መስተዳድር የጸጥታ መዋቅርና

Read More
LatestNewsPolitics

#የትግራይ ክልል ዘመቻ ጋር በተያያዘ የፌዴራል መንግስት የሰጠውን የ72 ሰዓት ጊዜ በመጠቀም በርካታ የትግራይ ሚሊሻና ልዩ ኃይል አባላት በየግንባሩ እጅ እየሰጡ መሆናቸውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ ድረገጽ አስታወቀ፡፡

በገጹ የወጣው መረጃ በተለይም በአፋር ክልል በኩል ብዙዎች ገብተው እጅ የሰጡ መሆኑንና በማይ ጸብሪ ተቆርጦ የቀረው ኃይልም እንዲሁ እጁን በሰላም

Read More
LatestNewsPolitics

የአሜሪካ የደህንነት ተቋማት ዶናልድ ትራምፕ ምርጫው ተጭበርብሯል በሚል ያቀረቡትን ክስ ውድቅ አደረጉት፡፡

የአሜሪካ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የሚመለከታች መስሪያ ቤቶች ባወጡት የጋራ መግለጫ እንዳመለከቱት በቅርቡ የተካሄደው የአሜሪካ ምርጫ ደረጃውን የጠበቀ፣በአሜሪካ ታሪክ

Read More
LatestNewsPolitics

የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያዊውን የደህንነት ኃላፊውን ከስራ ማሰናበቱን ሮይተርስ ዘግቧል።

የህብረቱ የደህንነት ኃላፊ የነበሩት ሜጀር ጄነራል ገ/እግዚአብሔር መብራቱ መለስ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት የታማኝነት ጥያቄ ማንሷቱን ተከትሎ ነው ኃላፊው ከስራቸው እንዲሰናበቱ

Read More