የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለአገር መከላከያ ሰራዊት የሚውል ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገልጿል።

ተቋሙ በሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ ጋር ውይይት ያካሄደ ሲሆን ሀረማያ፣ ጅማ፣ መቱና ወለጋ ዩኒቨርስቲዎችን ጨምሮ አጠቃልይ ከ6 ዩኒቨርስቲዎች ከ12

Read more

በህወሃት ታጣቂ ቡድን ከበባ ውስጥ ገብቶ ለ5 ቀናት ካለምግብና ውሀ የቆየው የሰሜን ዕዝ ጦር ከከበባ በመውጣትና ራሱን መልሶ በማደራጀት እያጠቃ ከዳንሻ ጀምሮ በርካታ ቦታዎችን መቆጣጠሩንና ወደፊትም በመገስገስ ላይ መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሙ ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ገልጸዋል።

ጄኔራል ብርሃኑ አክለውም በከበባ ውስጥ ገብቶ የነበረው የሰሜን እዝ ሰራዊት 4ኛ ሜካናይዝድ፣ 5ኛ ሜካናይዝድ 7ኛ ሜካናይዝድ፣ 8ኛ ሜካናይዝድ፣ 11ኛ ክፍለ

Read more

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት እያካሄደ ባለው 4ኛ መደበኛ ስብሰባው ላይ ‘በወንጀል የተጠረጠሩ’ የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት ማንሳቱን አሳውቋል።

ምክር ቤቱ ፦ ዶክተር ደብረፅዮንን አቶ ጌታቸው ረዳ አቶ አባይ ፀሃዬ አቶ አፅበሃ አረጋዊ ጨምሮ የ39 የምክር ቤት አባላት ያለመከሰስ

Read more

በያዝነው ዓመት እንዲካሄድ ቀጠሮ የተያዘለትን የኢትዮጵያ 6ኛው ብሔራዊ ምርጫን በግንቦት መጨረሻና ሰኔ ወር መጀመሪያ ለማካሄድ መታሰቡን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡

ቦርዱ ከሲቪል ማህበራትና ከሚዲያ አካላት ጋር በ6ተኛው ሀገራዊ ምርጫ ዋና ዋና ተግባራት፣ የምርጫ ሰሌዳ በተመለከተና የኮቪድ 19 የጥንቃቄ እርምጃዎች ላይ

Read more