LatestNewsPolitics የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለአገር መከላከያ ሰራዊት የሚውል ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገልጿል። November 13, 2020 admin ተቋሙ በሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ ጋር ውይይት ያካሄደ ሲሆን ሀረማያ፣ ጅማ፣ መቱና ወለጋ ዩኒቨርስቲዎችን ጨምሮ አጠቃልይ ከ6 ዩኒቨርስቲዎች ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ገንዝብና የአይነት ድጋፍ እስካሁን ማሰባሰብ መቻሉን አስታውቋል።