LatestNewsPolitics የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያዊውን የደህንነት ኃላፊውን ከስራ ማሰናበቱን ሮይተርስ ዘግቧል። November 13, 2020 admin የህብረቱ የደህንነት ኃላፊ የነበሩት ሜጀር ጄነራል ገ/እግዚአብሔር መብራቱ መለስ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት የታማኝነት ጥያቄ ማንሷቱን ተከትሎ ነው ኃላፊው ከስራቸው እንዲሰናበቱ የተደረገው ተብሏል።ምንጭ – ሮይተርስ