በምርጫ ጣቢያዎች ላይ ያጋጠመው ችግር
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በጸጥታ ችግር ምክንያት 143 የምርጫ ጣቢያዎች አለመከፈታቸውን ገልጿል፡፡
ቦርዱ ይሄንን ያስታወቀው በመካሄድ ላይ የሚገኘውን 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ላይ ነው፡፡
መግለጫውን ሰጡት የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ሃይሉ በኦሮሚያና አማራ ክልሎች በተሰወኑ የምርጫ ጣቢያዎች የጸጥታ ችግር ማጋጠሙንና በዚህም ምክንያት የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ የተቋረጠባቸው አከባቢዎች ስለመኖራቸውም አንስተዋል፡፡
#EBS #EBSTVNEWS #ELECTION_2018 #_7696_WN https://t.me/ebstvnews www.ebstv.tv
