በነዳጅ ዋጋ ንረት ሳቢያ የአየር ትኬት ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ እያሳየ ነው

በነዳጅ ዋጋ ንረት ሳቢያ የአየር ትኬት ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ እያሳየ ነው
ከተጀመረ ወራት የሆነው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነትን ተከትሎ በተከሰተው የነዳጅ ዋጋ ንረት ሳቢያ የአየር ትራንስፖርት ትኬት ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ እያሳየ መምጣቱ ተነግሯል።
በነዳጅ ዋጋ ጭማሪ የተነሳ በያዝነው አመት አየር መንገዶች 9 ነጥብ 7 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ ሊያስመዘግቡ እንደሚችሉ አለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት አሶሴሽን በኳታር ባካሄደው ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ገልጿል።
በባለፈው የፈረንጆቹ አመት በኮቪድ-19 ሳቢያ አየር መንገዶች ላይ በጠቅላላ 42 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ መድረሱ የሚታወስ ሲሆን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ማሳየቱ አነስተኛም ቢሆን ለአቪዬሽን ዘርፉ ግን ፈተና እንደሚሆን ቢቢሲ ዘግቧል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

አዲስ ነገር / What’s New

EBSTV WRLDWIDE

EBSTV WRLDWIDE

EBS