ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ማረፋቸው ተሰማ።
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ማረፋቸው ተሰማ።ቅዱስነታቸው ሰሞኑን ባደረባቸው ህመም የህክምና እርዳታ ሲደረግላቸው እንደነበር ይታወሳል።ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ በ1980 ዓ.ም ነሐሴ 29 ቀን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ፓትርያርክ ተብለው የተሾሙ ሲሆን ላለፉት 34 አመታት በፓትርያርክነት አገልግለዋል።ኢቢኤስ ቴሌቪዥንም ለቤተሰቦቻቸውና ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መፅናናትን ይመኛል።
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን።
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision