አዲስ ነገር – ቀጣዩ የኬንያ ፕሬዝዳንት

ቀጣይ የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ሆነው ተመርጠዋል ዊሊያም ሩቶ እና ራይላ ኦዲንጋ በተደረገው ከባድ ፉክክር በጠባብ የድምጽ ልዩነት ሃገሪቷን ለአስር አመታት በምክትል ፕሬዝዳንትነት የመሩት ዊሊያም ሩቶ ምርጫውን አሸንፈዋል። የ55 ዓመቱ ሩቶ መመረጣቸው ይፋ ከሆነ በኋላ ሃገራቸውን ወደ ፊት ለማራመድ እንደሚሰሩ መናገራቸ ተገልጿል። ዊሊያም ሩቶ የፕሬዝዳንታዊው ምርጫ አሸናፊነታቸው የታወጀው ከአጠቃላዩ መራጭ የ50.49 በመቶውን ድምጽ በማግኘታቸው ነው ተብሏል።ተፎካካሪያቸው ራይላ ኦዲንጋ ደግሞ 48.85 በመቶ ድምጽ ማግኘታቸውን የአገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን ማስታወቁን ቢቢሲ በዘገባው አመላክቷል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New