አዲስ ነገር – የትራፊክ አደጋ በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ 2014 ዓ.ም 3,971 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ህይወታቸውን ማጣታቸው ተገለጸ ቁጥሩ በ2013 ዓ.ም ከተከሰተው የሞት አደጋ ጋር ሲነጻጸር የዚህ ዓመት በ190 መቀነሱ ተገልጿል። በዚህም በ 2014 ዓ.ም 5,911 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸውም ያስታወቀው ተቋሙ ካሳለፍነው አመት ጋር ሲወዳደረም በ 51 ሰዎች ጭማሪ ማሳየቱን የመንገድ ደኅንነትና የመድህን ፈንድ አገልግሎት አስታውቋል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New