አዲስ ነገር – የጠቅላይ ሚኒስተሩ ሽልማት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በጂቡቲ አዘጋጅነት የተካሄደው 12ኛው ዓለም አቀፍ ኢስላማዊ ፋይናንስ ሽልማት ተሸላሚ ሆኑ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለአገሪቱ የባንክ ኢንዱስትሪ ዕድገትና መሻሻል ላበረከቱት አስተዋፅኦ ነው የፈረንጆቹ 2022 ተሸላሚ የአገር መሪ መሆን የቻሉት፡፡ዓለም አቀፉ ኢስላማዊ ፋይናንስ ሽልማት የሀገራት መሪዎች በኢኮኖሚ መስክ አካታችነት እንዲኖርና የፋይናንስ ሥርዓቱ ላይ ለሠሯቸው የማሻያያ ሥራዎች እውቅና ለመስጠት የሚበረከት ነው፡፡

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New