ከጆ ባይዳን ለኢትዮጵያ ሽልማት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጁ ባይዳን “የፕሬዝዳንቱ የሕይወት ዘመን ሽልማት” እንደተበረከተለት ተናገረ ::
አየር መንገዱ ሽልማቱን ያገኘው በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ለ25 ዓመታት ለተሰጠ አገልግሎት እውቅናው እንደሆነ ተገልጿል ።
በፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የተፈረመው ይህ የእውቅና የሽልማት የምስክር ወረቀት በአትላንታ ለሚገኙ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተወካዮች መሰጠቱን ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።