ኮሌራ የሚያደርሰው ጉዳት መጨመሩ ተነግሯል
በኮሌራ በሽታ ተይዘው የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በ2023 ከነበረበት 71 በመቶ መጨመሩን የአለም ጤና ድርጅት ይፋ አድርጓል።
በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ በ2023 ከነበረው በ13 በመቶ በአለም አቀፍ ደረጃ ሲጨምር በአፍሪካ ደረጃ ወደ 125 በመቶ ከፍ ማለቱን የአለም ጤና ድርጅትን መረጃዎች ዋቢ ያደረገው የአናዶሉ ዘገባ አመልክቷል።