የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት እያካሄደ ባለው 4ኛ መደበኛ ስብሰባው ላይ ‘በወንጀል የተጠረጠሩ’ የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት ማንሳቱን አሳውቋል።

ምክር ቤቱ ፦

ዶክተር ደብረፅዮንን

አቶ ጌታቸው ረዳ

አቶ አባይ ፀሃዬ

አቶ አፅበሃ አረጋዊ ጨምሮ የ39 የምክር ቤት አባላት ያለመከሰስ መብት እንዲነሳ ወሰነ። ምክር ቤቱ በውሎው ሌሎች ውሳኔዎችንም መርምሮ ያጽድቃል ተብሎ ይጠበቃል#አዲስ_ነገር #Whatsnew_ebs