EthiopiaNews

የቀብር ሥነ-ሥርዓት

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለረጅም ጊዜ ያገለገሉት የቀድሞዋ አንጋፋ ዲፕሎማት የአምባሳደር ቆንጂት ሥነ-ጊዮርጊስ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ ቅዳሜ ሚያዝያ 10 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚፈጸም ተነገረ።

በመርሐ-ግብሩ መሰረት የቀብር ሥነ-ሥርዓቱ ከቀኑ 8 ሰዓት በእንጦጦ ኪዳነ-ምህረት ቤተክርስቲያን የሚፈጸም ይሆናል።

መረጃው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘ ነው።

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
https://ebstv.tv/