EthiopiaInternationalNews

የአየር መንገዱ የአቴንስ በረራ ከፍ ይላል ተባለ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኅዳር 23/2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ግሪክ ዋና ከተማ አቴንስ በሳምንት 4 ጊዜ የሚያደርገውን በረራ በማሳደግ በሳምንት ለ6 ቀን እንደሚያደርግ አስታውቋል።