የእርዳታ መቀነስ
ጀርመን በፈረንጆቹ 2027 አመት ለታዳጊ ሀገራት የምትሰጠውን የልማት ድጋፍ በ680 ሚሊዮን ዶላር ለመቀነስ ምክረ ሃሳብ አቀረበች።
የበርሊን መንግስት የሚሰጠውን የልማት ድጋፍ ለመቀነስ ያቀደው በጂኦፖለቲካዊ ጉዳዮች እና ይበልጥ ብድር ለማቅረብ በሚል ነው ተብሏል።
ካለፈው ሳምንት ወዲህ ጀርመን አሜሪካንን በመብለጥ የአለም ቁጥር አንድ የእርዳታ ድጋፍ ሰጪ ሀገር ደረጃ መያዟን በምህፃሩ ኦዲኤ የተባለ ተቋም ገልጿል።
ጀርመን በተለይ ለታዳጊ ሀገራት ተጨማሪ ብድር ለመስጠት እቅድ መያዟን ዴቬክስ ዘግቧል።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
