EthiopiaInternationalNews

የጋራ ንግድ ምክር ቤት

ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያ የጋራ ንግድ ምክርቤት ሊያቋቁሙ መሆኑ ተሰምቷል።
ከ2004 እስክ 2008 ይቆያል የተባለው የጋራ ምክርቤቱ በሳዑዲ አረቢያ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለዉን የንግድ እና ኢንቨስትመንት ግንኙነቶችን ለማሳደግ ያለመ ስለመሆኑ አራብኒውስ በዘገባው አመልክቷል።