EthiopiaLatestSports

ሜሲ የ2021 ባላንዶር አሸናፊ ሆኗል!!!!

#ሜሲ 2021 ባላንዶር አሸናፊ ሆኗል!!!! ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ ለሰባተኛ ጊዜ የፍራንስ ፉትቦል የአመቱ ምርጥ ተጫዋች አሸናፊ ሆኗል::