በቬኑዙዌላ መዲና ካራካስ በተከሰተው ርዕደ መሬት በትንሹ 32 ሰዎች ሲሞቱ ከ700 በላይ ደግሞ መቁሰላቸው ተነገረ፡፡
በቬኑዙዌላ መዲና ካራካስ በተከሰተው ርዕደ መሬት በትንሹ 32 ሰዎች ሲሞቱ ከ700 በላይ ደግሞ መቁሰላቸው ተነገረ፡፡
ሁለት ጊዜ በተከታታይ የተከሰተው ርዕደ መሬቱ 7 ነጥብ 2 እና 7 ነጥብ 5 ማግኒቲዩድ ንዝረት እንደነበረው የተገለጸ ሲሆን በዚህም በርካታ ህንፃዎች መፈራረሳቸውን ተከትሎም የነፍስ አድን ስራው ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገልጿል፡፡
ርዕደ መሬቶቹ ከ10 ሺህ ሰዎችን የመግደል እድላቸው 44 በመቶ ነው የተባለ ሲሆን ከ100 ሺህ ሰዎች በላይ የመሞታቸው እድል ደግሞ 30 በመቶ ነበር ተብሎ ተገምቷል።
አደጋው የተከሰተበት የትላንትናው ዕለት በቬኑዙዌላ ብሔራዊ በዓል የነበረ መሆኑን ተከትሎ በርካታ ሰዎች በቤታቸው በዓሉን እያከበሩ እንደነበር ነው የተመለከተው፡፡
አደጋውን ተከትሎም የቬኑዙዌላ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ደንግጓል፡፡
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
