News

በዩክሬን ወደቦች ተከማችቶ ያለውን የምግብ እህል ለማጓጓዝ ውይይት እየተካሄደ ነው

በዩክሬን ወደቦች ተከማችቶ ያለውን የምግብ እህል ለማጓጓዝ ውይይት እየተካሄደ ነው
ሰሞኑን በኢስታንቡል በዩክሬን፣ሩሲያ፣ቱርክና በተመድ ባለስልጣናት መካከል በዩክሬን እህል ጉዳይ ውይይት እየተካሄደ ነው።
የቱርክ የመከላከያ ሚኒስትር ሁሉስ አካር የሞስኮና የኪዬቭ ወታደራዊ ባለስልጣናት በጥቁር ባህር ታግዶ የቆየውን እህል ለማጓጓዝ ቅድመ ስምምነቶች መደረሳቸው ነው የተነገረው። ውይይቱ ቀጣይ በቱርክ የሚካሄድ ሲሆን በቀጣይ ሳምንት ይፈረማል ተብሎም ይጠበቃል።ስምምነቱ በዩክሬን ጦርነት ምክንያት ለተከሰተው የምግብ እጥረት መጠነኛ እፎይታ እንደሚሰጥም ቢቢሲ ዘግቧል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

አዲስ ነገር / What’s New

EBSTV WRLDWIDE

EBSTV WRLDWIDE

EBS