LatestNewsSports አትሌት ሰለሞን ባረጋ በቶኪዮ ኦሊምፒክ የወንዶች 10 ሺህ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ አሸነፈ July 30, 2021 admin አትሌት ሰለሞን ባረጋ በቶኪዮ ኦሊምፒክ የወንዶች 10 ሺህ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ አሸንፏል።በቶኪዮ ኦሊምፒክ ዛሬ በተደረገው የወንዶች 10 ሺህ ሜትር ፍፃሜ ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ አንደኛ በመውጣት በኦሊምፕኩ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አስገኝቷል።