News

አዲስ ነገር – የ12ኛ ክፍል ፈተና በአዲስ አበባ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፤ ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፤ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እንደሚሰጥ ገለፀ፡፡
ቢሮው ፈተናው ከሚሰጥባቸው የከፍተኛ ትምህር ተቋማት አመራሮች ጋር በመከረበት ወቅት ፈተናውን ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውንም ጠቁሟል፡፡
በአዲስ አበባ 49 ሺህ 203 ተማሪዎች ፈተናውን ለመውሰድ መመዝገባቸውንና ፈተናውም ከመስከረም 30/2015 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ሰምተናል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New