EthiopiaNews

ወደ ዶሃ በረራ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመካከለኛው ምስራቅ በተቀሰቀሰው ጦርነት ሳቢያ በኳታር መዲና ዶሃ አቋርጦት የነበረውን በረራ ዳግም የሚጀምር መሆኑ አስታወቀ።

በኳታር የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባወጣው አጭር መግለጫ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቋርጦት የነበረውን የዶሃ በረራ ከፊታችን ሚያዚያ 25 2018 ዓ.ም ጀምሮ ዳግም የሚጀምር መሆኑን አሳውቋል።

መረጃው በኳታር ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተገኘ ነው።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv