ዜና እረፍት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቀድሞ ከንቲባ አምባሳደር አሊ አብዶ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
አምባሳደር አሊ አብዶ ከ1990 – 1995 አ.ም የአዲስ አበባ ከተማ 27ኛ ከንቲባ በመሆን እንዲሁም በሱዳንና ናይጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው አገልግለዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት የኃዘን መግለጫ በአምባሳደር አሊ አብዶ ሕልፈተ ሕይወት ጥልቅ ሐዘን ተሰምቶኛል ብለዋል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
