የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤትን ይፋ አደረገ፡፡
ቢሮው የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የማለፊያ ውጤት 50% እንዲሆን መወሰኑን ገልጿል።
የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የማለፊያ ውጤት 50% ሲሆን ፣ የአካል ጉዳተኞች 45% እንዲሁም የኦቲስቲክ ዳውን ሲንድረምና ኢንተሌክቹዋል ዲሴቢሊቲ ላለባቸው ተማሪዎች 40% እንዲሆን ተወስኗል ተብሏል። መረጃው ከአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ የተገኘ ነው።
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
