EthiopiaNews

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፈረንሳይዋ ሊዮን ከተማ በሳምንት ሦስት ጊዜ አዲስ የበረራ አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ።

በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ አምባሳደሮች፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል ተብሏል።

ይህ አዲስ የበረራ አገልግሎት በአፍሪካ እና በአውሮፓ መካከል ያለውን የአየር ትራንስፖርት ትስስር ይበልጥ እንደሚያጠናክር አየር መንገዱ ገልጿል።

#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews