EthiopiaNews

የዲጅታል ግብይት

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በኢትዮጵያ የዲጅታል ገንዘብ ዝውውር 7.5 ትሪሊዮን ብር መድረሱን አስታወቀ።

በኢትዮጵያ የዲጅታል ገንዘብ ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ58 ሚሊዮን በላይ መድረሱን የጠቀሰው ፅህፈት ቤቱ በ8 አመታት ውስጥ የሞባይል ስልክ ተጠቃሚ ሰዎች ቁጥር ከ37.9 ሚሊየን ወደ 87.9 ሚሊየን ማደጉንም ገልጿል።

አጠቃላይ ባንኮች ከሚሰጡት የብድር አገልግሎት ውስጥ ከ85 በመቶ በላይ የሚሆነው ለግል ዘርፉ የዋለ መሆኑንም ጠቁሟል።

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews