EthiopiaNews

የድምጽ አሰጣጥ ክትትል

🔸የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉን ጨምሮ የቦርዱ ከፍተኛ አመራሮች የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን እየተከታተሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

🔸በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጄ ማሲንጋም ከቦርዱ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን እየተከታተሉ እንደሚገኙም ነው የተነገረው፡፡

#EBS #EBSTVNEWS #ELECTION_2018 #_7696_WN https://t.me/ebstvnews www.ebstv.tv