EthiopiaNews

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ

🔸የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ 5 ሺህ ሰራተኞች እንደሚፈልግ አስታወቀ።

🔸ፋብሪካው ይሄን ያለው ዳግም ወደ ማምረት መሸጋገሩን በገለፀበት ጊዜ ላይ ነው።

🔸የፋብሪካው ዋና ሥራ አሥኪያጅ ባይነሳኝ ዘሪሁን በአሁኑ ወቅት ፋብሪካው ዳግም ወደ ምርት መሸጋገሩን ተከትሎ የሠራተኛ እጥረት አጋጥሟል ብለዋል።

🔸ፋብሪካው በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ሲገባ ከ24 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት እንደሚያለማ እና በቀን ከ12 ሺህ ኩንታል በላይ ስኳር እንደሚያመርት ገልፆ ለዚህ ሰፊ እንቅስቃሴ ከ23 ሺህ በላይ ዜጎችን በቋሚነት እና በጊዜያዊነት በመቅጠር ሰፊ የሥራ ዕድል የመፍጠር አቅም እንዳለው አሳውቋል።

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews