EthiopiaNews

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ድምፅ ሰጥተዋል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በጅማ ዞን በሻሻ ጎማ 2 ሀሮ ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጽምጻቸውን ከሰጡ በኋላም መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በመልዕክታቸውም በዚህ ምርጫ የሚያሸንፉ በታማኝነት እንዲያገለግሉ የሚሸነፉም በጸጋ ውጤቱን እንዲቀበሉ አሳስበዋል።

አክለውም ይሄ ሂደት ታላቅ የዴሞክራሲ ሥርዓት የሚታይበት መሆኑን ጠቅሰው ልምምዱ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ሁላችንም እንበርታ ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

#EBS #EBSTVNEWS #ELECTION_2018 #_7696_WN https://t.me/ebstvnews www.ebstv.tv