EthiopiaNews

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት ከ7 ሚሊየን በላይ ካርጎ ጭነት ማጓጓዙ ተነገረ።

የኢትዮጵያ ኢንቨስመንት ሆልዲንግስ  ይሄን ያለው የ2018 በጀት አመት  አፈፃፀምን በመለከተ ባወጣው መግለጫ ነው።

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ በ2018 በጀት ዓመት ገቢው በ28 በመቶ መጨመሩን ነው የተገለፀው።

በበጀት ዓመቱ የጂኦፖለቲካል ውጥረቶች ቢያጋጥሙምየኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ተግዳሮቶችን ተቋቁሟል ተብሏል።