EthiopiaNews

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ኢንዱስትሪ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከግብርና የተሻለ ድርሻ መያዝ መቻሉን ተናገሩ፡፡

ግብርና ከጥቅል ዓመታዊ እድገት ውስጥ 31 ነጥብ 4 በመቶ ድርሻ እንዳለው ነው የተጠቀሰው።

ኢንዱስትሪ ደግሞ 31 ነጥብ 8 በመቶ ድርሻ በመያዝ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከጥቅል ዓመታዊ እድገታችን ከግብርና የተሻለ ድርሻ መያዝ ችሏል ነው ያሉት፡፡