EthiopiaNews

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ አክሱም ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከዛሬ ከሰአት ጀምሮ እንደሚጀምር አስታወቀ።

ደንበኞች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የአየር መንገዱ ቢሮ በመሄድ ወይም ወደ ጥሪ ማዕከል 6787 በመደወል የጉዞ ምዝገባ ማስያዝ እንደሚችሉም ተገልጿል።