EthiopiaNews August 10, 2024 Frehiwot የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዐዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) የፖለቲካ ፓርቲዎች በልዩ ሁኔታ ሲመዘገቡ የሚሰጥ የሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ዛሬ ነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ.ም. ሰጥቷል።