EthiopiaNews

አየር መንገዱ ከደብረ ማርቆስ ወደ ባሕር ዳር ከነገ አርብ ጀምሮ በረራ ሊጀምር መሆኑ ተነገረ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከደብረ ማርቆስ ወደ ባሕር ዳር ከነገ አርብ ሰኔ 19 / 2018 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት 4 ቀናት በረራ ሊጀምር መሆኑ ተነገረ።

አየር መንገዱ በተመሳሳይ ከባሕርዳር ወደ ደብረማርቆስ በሳምንት ሦስት ቀናት በረራ ሊጀምር እንደሆነ ተገልጿል።

አየር መንገዱ ከደብረ ማርቆስ ወደ ባሕር ዳር ነገ የሚጀምረው በረራ ሰኞ፣ ረቡዕ ፣ አርብ እና እሁድ የሚደረግ ነው ተብሏል። መረጃው ከደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኮምኒኬሽን ጽሕፈት ቤት የተገኘ ነው፡፡

#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv