EthiopiaNews

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው ዕለት ከቻይናዋ ቼንዱ ከተማ አዲስ የካርጎ በረራ አስጀመረ።

ይህ በረራ በደቡብ ምዕራብ ቻይና እና አፍሪካ መካከል አዲስ የካርጎ ትራንስፖርት መስመር የከፈተ መሆኑን ነው አየር መንገዱ የገለፀው።

አየር መንገዱ ይህ በረራ በምዕራብ ቻይና እና በአፍሪካ መካከል ያለውን የንግድ እና የኢኮኖሚ ትስስር የሚያጠናክር እና የሚደግፍ መሆኑን አሳውቋል።መረጃው ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የተገኘ ነው።

#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv