የጤና ሚኒስቴር ነገ ጳጉሜ 4 በብሔራዊ የኅብር ቀን ነፃ የሕክምና ምርመራ በመስቀል አደባባይ እንደሚሰጥ አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ኢትዮጵያውያን ነገ ጳጉሜ 4 2018 አ.ም በሚካሄደው የህክምና ዘመቻ በመገኘት ነጻ የጤና አገልግሎት ምርመራ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥሪውን አቅርቧል።
ሚስቴሩ በእለቱ ነጻ የአዋቂዎች እና የህጻናት ምርመራ ፣ ነፃ የጤና ትምህርት እና ነፃ የምክር አገልግሎቶች እንደሚሰጡ ገልጿል።መረጃው ከጤና ሚኒስቴር የተገኘ ነው።
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
