InternationalNews

የአሜሪካ መንግሥት በቁጥር 50 የሚደርሱ F35 ዘመናዊ የጦር ጄቶችን ለሳዑዲ አረብያ ለመሸጥ ወሰነ።

አሜሪካ ለሳዑዲ አረብያ ይሄን ያህል ዘመናዊ የጦር ጄቶችን ለመሸጥ መወሰኗ አገሪቱ በመካከለኛው ምስራቅ የኃይል አሰላለፍ ላይ ያላትን የፖሊሲ ለውጥ ያመለክታል ነው የተባለው።

በተለይም አሜሪካ ከእስራኤል ጋር ያላትን ወታደራዊ ግንኙነት ትርጉም የፈተነ ነው ተብሏል።

በአጠቃላይ 24 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር ይወጣል የተባለው ሽያጩ 48 የጦር ጄቶችን 49 የጀት ሞተሮችና መገናኛ መሣሪያዎችን ያካትታል።

F35 የጦር ጀት ራዳር የማያየውና አሜሪካ አላት የሚባለው ዘመናዊ የጦር ጀት ነው።

#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv