EthiopiaNews

በአዲሱ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ካቢኔ ውስጥ ያልተካተቱ 11 የቀድሞ ሚኒስትሮች;-

  1. የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል

  2. የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል

  3. የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዶክተር አለሙ ስሜ

  4. የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ

  5. የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር በለጠ ሞላ

  6. የመከላከያ ሚኒስትሯ ኢንጂነር አይሻ መሐመድ

  7. የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

  8. የማዕድን ሚኒስትሩ አቶ ሃብታሙ ተገኝ

  9. የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዶክተር ካሳሁን ጎፌ

  10. የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር አብርሃም በላይ

  11. የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ

በአዲሱ ካቢኔ ውስጥ ካልተካተቱ 11 የቀድሞ ሚኒስትሮች ውስጥ አቶ አህመድ ሽዴ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ፣ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ፣ ዶ/ር አብርሃም በላይ የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ዋና ኮሚሽነር እንዲሁም ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን በአዲስ የሃላፊነት ቦታ እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡