EthiopiaNews October 8, 2026 ebs news ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የተለያዩ ተጨማሪ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- አቶ አደም ፋራህ በም/ጠ/ሚ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ አስተባባሪ አምባሳደር በትረ መንግስቱ የጠ/ሚ ፅ/ቤት ሃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ወ/ሮ እናትአለም መለሰ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር አቶ ፍቃዱ ተሰማ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር