EthiopiaNews

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የቻይናን የአፍሪካ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛ ሊዩ ሺያንፋን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው በአፍሪካ ሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ ተወያይተዋል።

ሚኒስትሩ በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ ለልዩ መልዕክተኛው ገለጻ አድርገውላቸዋል።

የቻይናን የአፍሪካ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛ ሊዩ ሺያንፋ ሀገራቸው በአፍሪካ ሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ ገንቢ ሚና ለመጫወት ያላትን ቁርጠኝነት ገልጸዋል።