EthiopiaNews November 26, 2026 ebs news ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ኢንዱስትሪ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከግብርና የተሻለ ድርሻ መያዝ መቻሉን ተናገሩ፡፡ ግብርና ከጥቅል ዓመታዊ እድገት ውስጥ 31 ነጥብ 4 በመቶ ድርሻ እንዳለው ነው የተጠቀሰው። ኢንዱስትሪ ደግሞ 31 ነጥብ 8 በመቶ ድርሻ በመያዝ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከጥቅል ዓመታዊ እድገታችን ከግብርና የተሻለ ድርሻ መያዝ ችሏል ነው ያሉት፡፡