EthiopiaNews November 27, 2026 ebs news ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ መጀመሩን ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንደገለፁት ዛሬ የተጀመረው የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በዋናነት በፓርቲው ስትራቴጂካዊ አቅጣጫ እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ይሆናል።