ዜና እረፍት
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት ዘገየ አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ኮሚሽኑ ባወጣው አጭር መግለጫ በኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልፆ ለቤተሰቦቻቸው ፣ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ለኮሚሽኑ ማህበረሰብ በሙሉ መፅናናትን እንደሚመኝ ገልጿል፡፡
የህግ ባለሙያ የነበሩት ዘገየ አስፋው በግብርና ሚኒስትርነት ማገልገላቸውን የህይወት ታሪካቸው ያሳያል።
የህግ ባለሙያ የነበሩት ዘገየ አስፋው በኢትዮጵያ ፖሊቲካ እንደማእዘን ድንጋይ የሚቆጠረውን የመሬት ላራሹ አዋጅ በማርቀቅ ቁልፍ ሚና ተጫውተዋል።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
